በብራስልስ ጸረ-ሽብር ዘመቻ ትምህርት ቤቶችና የባቡር ጣቢያዎች ተዘግተው ዋሉ November 23, 2015 12:42 PM Your browser doesn’t support HTML5 ብራስልስ ቤልጅም ውስጥ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችና የባቡር ጣቢያዎች ዛሬ ማክሰኞ ዝግ ሆነው እንደሚውሉ ተገለጸ።